መዝሙር 101:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አታላይ የሆነ ማንም ሰው፣በቤቴ ውስጥ አይኖርም፤ሐሰትን የሚናገር፣በፊቴ ቀና ብሎ አይቆምም።

መዝሙር 101

መዝሙር 101:1-8