መዝሙር 100:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በምስጋና ወደ ደጆቹ፣በውዳሴም ወደ አደባባዮቹ ግቡ፤አመስግኑት፤ ስሙንም ባርኩ፤

መዝሙር 100

መዝሙር 100:1-5