መዝሙር 100:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ዕወቁ፤እርሱ ፈጠረን፤ እኛም የእርሱ ነን፤እኛ ሕዝቡ የማሰማሪያው በጎች ነን።

መዝሙር 100

መዝሙር 100:1-4