መዝሙር 100:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ቸር፣ ምሕረቱም ለዘላለም ነውና፤ታማኝነቱም ከትውልድ እስከ ትውልድ ነው።

መዝሙር 100

መዝሙር 100:3-5