ዘፍጥረት 49:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ይሁዳ፣ ወንድሞችህ ይወድሱሃል፤እጅህም የጠላቶችህን ዐንገት ዐንቆ ይይዛል፤የአባትህ ልጆች በፊትህ ተደፍተው ይሰግዱልሃል።

ዘፍጥረት 49

ዘፍጥረት 49:4-9