ዘፍጥረት 49:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አንተ የአንበሳ ደቦል ይሁዳ፤ከዐደንህ የምትመለስ ልጄ፣እንደ አንበሳ ያደፍጣል፤ በምድርም ላይ ይተኛል፤እንደ እንስት አንበሳም ያደባል፤ታዲያ ማን ሊቀሰቅሰው ይደፍራል?

ዘፍጥረት 49

ዘፍጥረት 49:1-19