ዘፍጥረት 49:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እጅግ አስፈሪ የሆነ ቍጣቸው፣ጭከና የተሞላ ንዴታቸው የተረገመ ይሁን፤በያዕቆብ እበትናቸዋለሁ፤በመላው እስራኤልም አሠራጫቸዋለሁ።

ዘፍጥረት 49

ዘፍጥረት 49:1-16