ዘሌዋውያን 13:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከቈሰለው ቦታ በስተቀር ጠጒሩን ይላጭ፤ ካህኑ ሰባት ተጨማሪ ቀን ሰውየውን ያግልል።

ዘሌዋውያን 13

ዘሌዋውያን 13:23-39