ዘሌዋውያን 13:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካህኑም በሰባተኛው ቀን ቊስሉን ይመርምር፤ የሚያሳክከው ቦታ ያልሰፋ፣ ቢጫ ጠጒር የሌለውና ከቈዳው በታች ዘልቆ ያልገባ ከሆነ፣

ዘሌዋውያን 13

ዘሌዋውያን 13:28-42