ዘሌዋውያን 13:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካህኑ በሰባተኛው ቀን የሚያሳክከውን የሰውየውን ቊስል ይመርምር፤ በቈዳው ላይ ካልሰፋና ከቈዳው በታች ዘልቆ ካልገባ ካህኑ ያ ሰው ንጹሕ መሆኑን ያስታውቅ፤ ልብሱን አጥቦ ንጹሕ ይሁን።

ዘሌዋውያን 13

ዘሌዋውያን 13:26-44