ኤርምያስ 9:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ ተራሮች አለቅሳለሁ፤ ዋይ ዋይ እላለሁ፤በምድረ በዳ ስላሉትም መሰማሪያዎች አዝናለሁ፤ሰው የማያልፍባቸው ባድማ ሆነዋል፤የከብቶች ጩኸት አይሰማም፤የሰማይ ወፎች ሸሽተዋል፤የዱር አራዊትም ጠፍተዋል።

ኤርምያስ 9

ኤርምያስ 9:1-15