ኤርምያስ 9:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ኢየሩሳሌምን የፍርስራሽ ክምር፣የቀበሮም ጐሬ አደርጋታለሁ፤የይሁዳንም ከተሞች፣ሰው የማይኖርባቸው ባድማ አደርጋቸዋለሁ።”

ኤርምያስ 9

ኤርምያስ 9:8-15