ኤርምያስ 8:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ለምን እዚህ እንቀመጣለን?በአንድነት ተሰብሰቡ!ወደ ተመሸጉት ከተሞች እንሽሽ፤በዚያም እንጥፋ!በእርሱ ላይ ኀጢአትን ስላደረግን፣ እግዚአብሔር አምላካችን እንድንጠፋ አድርጎናል፤የተመረዘ ውሃ እንድንጠጣ ሰጥቶናል።

ኤርምያስ 8

ኤርምያስ 8:7-22