ኤርምያስ 8:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘ያመረቱትን ሁሉ እወስድባቸዋለሁ፤ይላል እግዚአብሔር፤በወይን ተክል ላይ የወይን ፍሬ አይኖርም፤በበለስ ዛፍ ላይ የበለስ ፍሬ አይገኝም፤ቅጠሎቻቸውም ይረግፋሉ።የሰጠኋቸው በሙሉ፣ከእነርሱ ይወሰድባቸዋል።’ ”

ኤርምያስ 8

ኤርምያስ 8:11-20