ኤርምያስ 8:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰላምን ተስፋ አደረግን፤መልካም ነገር ግን አልመጣም፤የፈውስ ጊዜን ተመኘን፤ነገር ግን ሽብር ብቻ ሆነብን።

ኤርምያስ 8

ኤርምያስ 8:6-22