ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤በዚህ ሕዝብ ፊት መሰናክልን አስቀምጣለሁ፤አባቶችና ወንዶች ልጆች በአንድነት ይደናቀፉበታል፤ጎረቤቶችና ባልንጀሮችም ይጠፋሉ።”