ኤርምያስ 6:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዕጣን ከሳባ ምድር፣ጣፋጩ ቅመም ከሩቅ አገር ቢመጣ ምን ይጠቅመኛል?የሚቃጠል መሥዋዕታችሁን አልቀበልም፤ሌላውም መሥዋዕታችሁ ደስ አያሰኙኝም፤

ኤርምያስ 6

ኤርምያስ 6:12-21