ኤርምያስ 4:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የበኵር ልጇን ለመውለድ እንደምታምጥ፣በወሊድ እንደምትጨነቅ ሴት ድምፅ ሰማሁ፤የጽዮን ሴት ልጅ ትንፋሽ አጥሮአት ስትጮኽ፣እጇን ዘርግታ፣“ወዮልኝ! ተዝለፈለፍሁ፣በነፍሰ ገዳዮች እጅ ወደቅሁ” ስትል ሰማሁ።

ኤርምያስ 4

ኤርምያስ 4:27-31