ኤርምያስ 4:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንቺ ለጥፋት የተዳረግሽ ሆይ፤ ምን መሆንሽ ነው?ቀይ ቀሚስ የለበስሽው ለምንድ ነው?ለምን በወርቅ አጌጥሽ?ዐይኖችሽንስ ለምን ተኳልሽ?እንዲያው በከንቱ ተሽሞንሙነሻል፤የተወዳጀሻቸው ንቀውሻልና፤ነፍስሽንም ሊያጠፉ ይፈልጋሉ።

ኤርምያስ 4

ኤርምያስ 4:22-31