ኤርምያስ 4:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከፈረሰኞችና ከቀስተኞች ጩኸት የተነሣ፣ከተማ ሁሉ ይሸሻል፤አንዳንዶች ደን ውስጥ ይገባሉ፤ሌሎችም ቋጥኝ ላይ ይወጣሉ፤ከተሞች ሁሉ ባዶ ቀርተዋል፤የሚኖርባቸውም የለም።

ኤርምያስ 4

ኤርምያስ 4:24-31