ኤርምያስ 4:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ምድር ታለቅሳለች፤ሰማያትም በላይ ይጨልማሉ፤ተናግሬአለሁ፤ ሐሳቤን አልለውጥም፤ወስኛለሁ፤ ወደ ኋላም አልልም።

ኤርምያስ 4

ኤርምያስ 4:19-31