“በኢየሩሳሌም መንገዶች እስቲ ውጡ፤ ወደ ላይ ወደታችም ውረዱ፤ዙሪያውን ተመልከቱ ቃኙ፤በአደባባይዋም ፈልጉ፤እውነትን የሚሻና በቅንነት የሚሄድ፣አንድ ሰው እንኳ ብታገኙ፣እኔ ይህቺን ከተማ እምራታለሁ።