ኤርምያስ 30:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእነርሱም የምስጋና መዝሙር፣የእልልታ ድምፅ ይሰማል።እኔ አበዛቸዋለሁ፤ቍጥራቸውም አይቀንስም፣አከብራቸዋለሁ፤የተናቁም አይሆኑም።

ኤርምያስ 30

ኤርምያስ 30:9-22