ኤርምያስ 30:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ልጆቻቸው እንደ ቀድሞው ይሆናሉ፤ማኅበረ ሰቡም በፊቴ የጸና ይሆናል፤የሚጨቍኗቸውን ሁሉ እቀጣለሁ።

ኤርምያስ 30

ኤርምያስ 30:18-22