ኤርምያስ 30:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ ‘እነሆ የያዕቆብን ድንኳን ምርኮ እመልሳለሁ፤ለማደሪያውም እራራለሁ፤ከተማዪቱ በፍርስራሿ ጒብታ ላይ ትሠራለች፤ቤተ መንግሥቱም በቀድሞ ቦታው ይቆማል።

ኤርምያስ 30

ኤርምያስ 30:11-24