ኤርምያስ 22:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ እግዚአብሔር ስለ ይሁዳ ንጉሥ ስለ ኢዮስያስ ልጅ ስለ ኢዮአቄም እንዲህ ይላል፤“ ‘ዋይ ወንድሜ! ዋይ፣ እኅቴን!’ብለው አያለቅሱለትም።‘ዋይ፣ ጌታዬን! ዋይ፣ ለግርማዊነቱ!’ብለውም አያለቅሱለትም።

ኤርምያስ 22

ኤርምያስ 22:15-21