ኤርምያስ 22:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የአንተ ዐይንና ልብ ያረፉት ግን፣አጭበርብሮ ጥቅምን በማግኘት፣የንጹሑን ደም በማፍሰስ፣ጭቈናንና ግፍን በመሥራት ላይ ብቻ ነው።

ኤርምያስ 22

ኤርምያስ 22:10-19