ኤርምያስ 22:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የድኾችንና የችግረኞችን ፍትሕ አላጓደለም፤ስለዚህም ሁሉ መልካም ሆነለት።እኔን ማወቅ ማለት ይህ አይደለምን?”ይላል እግዚአብሔር።

ኤርምያስ 22

ኤርምያስ 22:8-24