ኤርምያስ 2:35-36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

35. ‘እኔ ንጹሕ ነኝ፤በእርግጥ ቍጣው ከእኔ ርቆአል’ ትያለሽ።እኔ ግን እፈርድብሻለሁ፤‘ኀጢአት አልሠራሁም ብለሻልና።

36. መንገድሽን እየለዋወጥሽ፣ለምን ትሮጫለሽ?አሦር እንዳዋረደሽ፣ግብፅም እንዲሁ ያዋርድሻል።

ኤርምያስ 2