ኤርምያስ 3:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ሰው ሚስቱን ቢፈታ፣እርሷም ሄዳ ሌላ ሰው ብታገባ፣ወደ እርሷ ይመለሳልን?ምድሪቱስ ፈጽማ አትረክስምን?አንቺ ግን ከብዙ ወዳጆችሽ ጋር አመንዝረሻል፤ታዲያ አሁን ወደ እኔ መመለስ ትፈልጊያለሽን?”ይላል እግዚአብሔር።

ኤርምያስ 3

ኤርምያስ 3:1-2