ኤርምያስ 2:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

‘እኔ ንጹሕ ነኝ፤በእርግጥ ቍጣው ከእኔ ርቆአል’ ትያለሽ።እኔ ግን እፈርድብሻለሁ፤‘ኀጢአት አልሠራሁም ብለሻልና።

ኤርምያስ 2

ኤርምያስ 2:33-36