ኤርምያስ 12:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተ ተክለሃቸዋል፤ ሥርም ሰደዋል፤አድገዋል፤ ፍሬም አፍርተዋል።ሁል ጊዜ አንተ በአፋቸው ላይ አለህ፤ከልባቸው ግን ሩቅ ነህ።

ኤርምያስ 12

ኤርምያስ 12:1-11