ኤርምያስ 12:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ጒዳዬን በፊትህ ሳቀርብ፣አንተ ጻድቅ መሆንህን እያወቅሁ ነው።የክፉዎች መንገድ ለምን ይሰምራል?የከዳተኞችስ ኑሮ ለምን ይሳካል?

ኤርምያስ 12

ኤርምያስ 12:1-6