ኤርምያስ 12:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ እኔን ታውቀኛለህ፤ ታየኛለህ፤ስለ አንተም ያለኝን ሐሳብ ትመረምራለህ።እንደሚታረዱ በጎች ንዳቸው፤ለዕርድም ቀን ለይተህ አቈያቸው፤

ኤርምያስ 12

ኤርምያስ 12:1-9