ኤርምያስ 10:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጣዖቶቻቸው በዱባ ዕርሻ መካከል እንደ ቆመ ማስፈራርቾ ናቸው፤የመናገር ችሎታ የላቸውም፤መራመድም ስለማይችሉ፣ተሸካሚ ያስፈልጋቸዋል፤ጒዳት ማድረስም ሆነ፣መልካምን ነገር ማድረግ ስለማይችሉ፣አትፍሯቸው።”

ኤርምያስ 10

ኤርምያስ 10:1-11