ኤርምያስ 10:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በብርና በወርቅ ይለብጡታል፤እንዳይወድቅም፣በመዶሻ መትተው በምስማር ያጣብቁታል።

ኤርምያስ 10

ኤርምያስ 10:1-7