ኤርምያስ 10:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የአሕዛብ ልማድ ከንቱ ነውና፤ዛፍ ከጫካ ይቈርጣሉ፤አናጺም በመሣሪያው ቅርጽ ያበጅለታል፤

ኤርምያስ 10

ኤርምያስ 10:1-11