ኤርምያስ 10:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መርዶ ስሙ! እነሆ፤ ከሰሜን ምድር፣ታላቅ ሽብር እየመጣ ነው፤የይሁዳን ከተሞች ባድማ፣የቀበሮዎችም መናኸሪያ ያደርጋል።

ኤርምያስ 10

ኤርምያስ 10:18-23