ኤርምያስ 10:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እረኞቹ አእምሮ የላቸውም፤ እግዚአብሔርን አይጠይቁም፤ስለዚህ አልተከናወነላቸውም፤መንጎቻቸውም ሁሉ ተበታትነዋል።

ኤርምያስ 10

ኤርምያስ 10:17-25