ኤርምያስ 10:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ድንኳኔ ፈርሶአል፤ገመዶቹም ሁሉ ተበጣጥሰዋል፤ልጆቼ ጥለውኝ ሄደዋል፤ ከእንግዲህም አይመለሱም፤ድንኳኔን ለመትከል፣መጋረጃዬንም ለመዘርጋት ማንም የቀረ የለም።

ኤርምያስ 10

ኤርምያስ 10:12-25