እግዚአብሔር አሞራውያንን ለእስራኤል አሳልፎ በሰጠባት ዕለት፣ ኢያሱ እግዚአብሔርን በእስራኤል ፊት እንዲህ አለው፤“ፀሓይ ሆይ፤ በገባዖን ላይ ቁሚ፤ጨረቃም ሆይ፤ በኤሎን ሸለቆ ላይ ቀጥ በዪ፤