ስለዚህ ሕዝቡ ጠላቶቹን እስኪበቀልድረስ፣ ፀሓይ ባለችበት ቆመች፤ጨረቃም አልተንቀሳቀሰችም።ይህም በያሻር መጽሐፍ ተጽፎ ይገኛል።ፀሓይ በሰማዩ መካከል ቆመች፤ ለመጥለቅም ሙሉ ቀን ፈጀባት።