ኢዩኤል 2:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም እኔ በእስራኤል መካከል እንዳለሁ፣እኔ አምላካችሁ እግዚአብሔር እንደሆንሁ፣እንደ እኔም ያለ፣ ሌላ እንደሌለ ታውቃላችሁ፤ሕዝቤም ከእንግዲህ ወዲያ አያፍርም።

ኢዩኤል 2

ኢዩኤል 2:19-32