ኢዩኤል 2:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስክትጠግቡ የምትበሉት ብዙ ምግብ ይኖራችኋል፤ድንቅ ነገሮችን ለእናንተ የሠራውን፣የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ስም ታመሰግናላችሁ፤ሕዝቤም ከእንግዲህ ወዲያ አያፍርም።

ኢዩኤል 2

ኢዩኤል 2:17-32