ኢዩኤል 2:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በመካከላችሁ የሰደድሁት ታላቁ ሰራዊት፣ትልልቁ አንበጣና ትንንሹ አንበጣ፣ሌሎች አንበጦችና የአንበጣው መንጋ የበላውን፣እነዚህ ሁሉ የበሏቸውን ዓመታት ዋጋ እመልስላችኋለሁ።

ኢዩኤል 2

ኢዩኤል 2:19-31