ኢዩኤል 2:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ከዚህም በኋላ፣መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈሳለሁ፤ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፤ሽማግሌዎቻችሁ ሕልም ያልማሉ፤ጒልማሶቻችሁም ራእይ ያያሉ።

ኢዩኤል 2

ኢዩኤል 2:25-32