ኢሳይያስ 9:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሰራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ቍጣ ምድር ትጋያለች፤ሕዝቡም እሳት ውስጥ እንደሚጨመርማገዶ ይሆናል፤ወንድሙንም ማዳን የሚችል ማንም የለም።

ኢሳይያስ 9

ኢሳይያስ 9:9-20