ኢሳይያስ 9:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ ርኵሰት እንደ እሳት ይቀጣጠላል፤እሾህንና ኵርንችትን ይበላል፤ጥቅጥቅ ያለውን ደን ያነዳል፤ጢሱም ተትጐልጒሎ እንደ ዐምድ ይቆማል።

ኢሳይያስ 9

ኢሳይያስ 9:16-20