ኢሳይያስ 9:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በቀኝ በኩል ይጐርሳሉ፤ነገር ግን ራባቸው አይታገሥም፤በግራም በኩል ይበላሉ፤ነገር ግን አይጠግቡም፤እያንዳንዱም የገዛ ወገኑን ሥጋ ይበላል።

ኢሳይያስ 9

ኢሳይያስ 9:15-20