ኢሳይያስ 65:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “ላልለመኑኝ ራሴን ገለጥሁላቸው፤ላልፈለጉኝ ተገኘሁላቸው።ስሜን ላልጠራ ሕዝብ፣‘አለሁልህ፤ አለሁልህ’ አልሁት።

2. ለዐመፀኛ ሕዝብ፣መልካም ባልሆኑ መንገዶች ለሚሄዱ፣የልባቸውን ምኞት ለሚከተሉ፣ቀኑን ሙሉ እጆቼን ዘረጋሁ።ዘወትር በፊቴ የሚያስቈጡኝ ሕዝቦች፣

ኢሳይያስ 65